እምነት እና ስሜት: የእምነት እና የስሜት መስተጋብር
\የእምነት እና የስሜት መስተጋብር በጥልቀት በእምነታች እና በስሜታዊ ህይወታችን መካከል ያለውን ጥልቅ እና ብዙ ጊዜ ትኩረት የማይሰጠውን ነገር ግን እጅግ አስፈላጊ ግንኙነት ይመረምራል። ዶክተር አበበየሁ ገበየሁ ግልፅ በሆነ መንገድ እና በማስተዋል፣ መንፈሳዊነት እና ሳይኮሎጂ (ስነ ልቦና) እንዴት እንደሚገናኙ ይዳስሳሉ፤ ይህም እምነታችን የስሜት ልምዶቻችንን እንዴት እንደሚቀርፁ እና ስሜታችን ደግሞ በመንፈሳዊ ጉዟችን ላይ እንዴት ተጽዕኖ ሊያሳድር እንደሚችል ያሳያል::
ይህ መጽሐፍ ለአንባቢዎች በእምነት እና በስሜት መካከል ያለውን ተለዋዋጭ ግንኙነት ሚዛናዊ በሆነና እና በሚጥም መንገድ ያቀርባል፤ እንዲሁም ስለ ራሳችን ሰዋዊ ማንነት እና ስለ እምነታችን ያለንን ቁርኝትና ሚዛናዊ ግንዛቤ እንዲያሳድጉ ያበረታታል።
Die Inhaltsangabe kann sich auf eine andere Ausgabe dieses Titels beziehen.
Anbieter: PBShop.store UK, Fairford, GLOS, Vereinigtes Königreich
PAP. Zustand: New. New Book. Shipped from UK. Established seller since 2000. Artikel-Nr. L2-9798904380144
Anzahl: Mehr als 20 verfügbar
Anbieter: AHA-BUCH GmbH, Einbeck, Deutschland
Taschenbuch. Zustand: Neu. Neuware. Artikel-Nr. 9798904380144
Anzahl: 2 verfügbar