ነገረ ማርያም በሊቃውንት - ክፍል ኹለት - Softcover

Abebe, Rodas

 
9781088230336: ነገረ ማርያም በሊቃውንት - ክፍል ኹለት

Inhaltsangabe

በእውነት ቅድስት ድንግል ማርያም በእግዚአብሔርና በሰዎች ፊት ንዕድ ክብርት ነች። ሰማይና ምድር ሊሸከሙት የማይችሉትን ርሱን በውስጧ የያዘችውን የርሷን ታላቅነት እንዴት አለመመስከር ይቻለናል? ጌታን የሚያከብር ኹሉ ቅድስቲቱን ማደርያውን ያከብራል፤ ቅድስቲቱን ማደሪያውን የማያከብርም ጌታውን አያከብርም።

ቅድስቲቱ ማደርያው የኾነችው ርሷ ቅድስት ድንግል ማርያም ናት።

Die Inhaltsangabe kann sich auf eine andere Ausgabe dieses Titels beziehen.